LibreOffice 25.2 እርዳታ
የ እርዳታ ስርአት ለ ሁሉም እትሞች ሶፍትዌር መሰረት ያደረገው ተመሳሳይ የ ፋይሎች ምንጭ ነው: እዚህ የ ተገለጹት አንዳንድ ተግባሮች በ እርዳታ ውስጥ ምናልባት በ አንዳንድ እትሞች ውስጥ ላይካተቱ ይችላሉ: አንዳንድ ገጽታዎች ስለ ስርጭቱ ምናልባት በዚህ እርዳታ ውስጥ ላይገለጹ ይችላሉ
The Help window shows the currently selected Help page.
The Toolbar contains important functions for controlling the Help system:
እነዚህ ሰነዶች በ እርዳት ሰነድ ዝርዝር አገባብ ውስጥም ይገኛሉ
You can copy from the Help Viewer to the clipboard on your operating system with standard copy commands. For example:
ኮፒ ማድረግ የሚፈልጉትን ጽሁፍ ከ እርዳታ ገጽ ላይ ይምረጡ
ይጫኑ +C.
የ አሁኑን የ እርዳታ ገጽ ለመፈለግ:
ይጫኑ የ መፈለጊያ በዚህ ገጽ ላይ ምልክት
የ መፈለጊያ በዚህ ገጽ ላይ ንግግር መክፈቻ
You can also click in the Help page and press +F.
በ መፈለጊያ ሳጥን ውስጥ ያስገቡ ማግኘት የሚፈልጉትን ጽሁፍ
ይምረጡ መጠቀም የሚፈልጉትን የ ፍለጋ ምርጫ
ይጫኑ መፈለጊያ.
የሚቀጥለውን ሁኔታ በ ፍለጋው ደንብ ውስጥ በ ገጹ ላይ ለማግኘት: ይጫኑ መፈለጊያ እንደገና
የ መቃኛ ክፍል የ እርዳታ መስኮት የ ያዛቸው tab ገጾች ማውጫዎች, ማውጫ, መፈለጊያ እና ምልክት ማድረጊያ ናቸው.
የ ዝርዝር ሳጥን የሚገኘው ከ ላይ በኩል ነው: እርስዎ መምረጥ ይችላሉ በ LibreOffice እርዳታ ክፍሎች የ ማውጫ እና መፈለጊያ tab ገጾች ብቻ ናቸው የ ተመረጠውን ዳታ የያዙት LibreOffice ክፍል
| የ ዋናውን አርእስቶች የ ሁሉንም ክፍሎች ማውጫዎች ማሳያ | |
| የ ዝርዝር ቁልፍ ቃሎች ማውጫ ማሳያ አሁን ለ ተመረጠው LibreOffice ክፍል | |
| እርስዎን ሙሉ-ጽሁፍ መፈለግ ያስችሎታል: ፍለጋው ሙሉ የ እርዳታ ይዞታዎችን ያጠቃልላል አሁን የ ተመረጠውን LibreOffice ክፍል | |
| በ ተጠቃሚ-የተገለጸ ምልክት ማድረጊያ ይዟል: እርስዎ ማረም ወይንም ማጥፋት ይችላሉ ምልክት ማድረጊያዎች: ወይንም ይጫኑ ወደ ተመሳሳይ ገጾች ጋር ለመሄድ |